am_tn/deu/32/27.md

1.1 KiB

የጠላትን ትንኮሳ ያልሰጋሁ ብሆን ኖሮ

“የጠላትን ትንኮሳ ሰግቼ ነበር”

የጠላት ትንኮሳ

ይህ የነገር ስም እንደ ግሥ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ጠላት እንዳይተነኩሰኝ” ወይም “ጠላት እንድቆጣ እንዳያደርገኝ” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

ጠላት

እግዚአብሔር የእርሱን ጠላቶች እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራል። አ.ት፡ “ጠላቴን” ወይም “ጠላቶቼን” (ተውላጠ ስም የሚለውን ተመልከት)

በስሕተት መፍረድ

“አሳስቶ መረዳት”

እጃችን ከፍ ከፍ ብሏል

እዚህ ጋ “እጅ” የሚወክለው የሰውን ጉልበት ወይም ኃይል ነው። ከፍ ከፍ ማለት ጠላትን የማሸነፍ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እኛ ይበልጥ ኃይለኞች በመሆናችን አሸንፈናቸዋል” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)