እኔን አስቀንተውኛል
እዚህ ጋ “እኔን” የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው።
አምላክ ያልሆነውን
“ሐሰተኞች አማልክትን”
የማይጠቅሙ ነገሮች
“ነገሮች” ምን እንደሆኑ ግልጽ ማድረግ ይኖርብህ ይሆናል። አ.ት፡ “የማይጠቅሙ ጣዖታት” (See: Assumed Knowl- edge and Implicit Information)
እነዚያን ሕዝብ ያልሆኑትን
“የአንድ ሕዝብ ወገን ያልሆኑ ሰዎች”
ሞኝ ሕዝብ
“ሞኝ” የሚለውን በዘዳግም 32፡6 እንዳለው አድርገህ ተርጉመው።