am_tn/deu/32/19.md

638 B

ወንዶችና ሴቶች ልጆቹ

ይህ እግዚአብሔር ሕይወትን የሰጣቸውንና ሕዝብ ያደረጋቸውን የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ፊቴን ከእነርሱ እደብቃለሁ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ከእነርሱ እርቃለሁ” ወይም “እነርሱን መርዳቴን አቆማለሁ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

መጨረሻቸው ምን እንደሚሆን አያለሁ

“የሚደርስባቸውን አያለሁ”