am_tn/deu/31/19.md

598 B

በአፋቸው አኑረው

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “እንዲያሰላስሉትና እንዲዘምሩት አድርጋቸው” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ወተትና ማር የምታፈሰውን ምድር

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ብዙ ወተትና ማር የሚፈስባት ምድር” ወይም “ከብት ለማርባትና ለእርሻ ምርጥ የሆነች ምድር” ይህንን በዘዳግም 6፡3 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።