1.1 KiB
1.1 KiB
የአንድ መቶ ሃያ ዓመት ዕድሜ
“120 ዓመት ዕድሜ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)
ከእንግዲህ መውጣትና መግባት አልችልም
እዚህ ጋ “መውጣት” እና “መግባት” የተሰኙ ሁለት ጽንፎች በአንድ ላይ አንድ ጤነኛ ሰው ሊያደርግ የሚችለውን ሙሴ ከእንግዲህ ማድረግ አይችልም ማለት ነው። (See: Merism)
አምላክህ -- በፊትህ -- በፊትህ -- ታስወጣቸዋለህ -- በፊትህ
ሙሴ እስራኤላውያኑን እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ “አንተ” እና “የአንተ” የሚሉት ቃላት እዚህ ጋ ነጠላ ቁጥሮች ናቸው። (See: Forms of You)
ታስወጣቸዋለህ
“ምድራቸውን ትወስዳለህ”
እግዚአብሔር እንደተናገረው ኢያሱ በፊታችሁ ይሄዳል
“እግዚአብሔር ቃል እንደገባው ኢያሱ መርቶ ወንዙን ያሻግራችኋል”