am_tn/deu/30/19.md

1.8 KiB

ሰማይና ምድርን ምስክር እንዲሆኑ እጠራለሁ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሙሴ ለሚናገረው ምስክሮች እንዲሆኑ በሰማይና በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይጠራል ወይም 2) ሙሴ እንደ ሰዎች ቆጥሯቸው ለሰማይና ለምድር ይናገራል፣ እርሱ ለሚናገረው ምስክሮች እንዲሆኑም ይጠራቸዋል። (See: (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት and Personification and Apostrophe)

በአንተ ላይ ምስክር እንዲሆኑ

“ክፉ ነገሮችን ስለማድረግህ ለመናገር ፈቃደኛ እንዲሆን”

ዛሬ በአንተ ላይ

ሙሴ ለእስራኤላውያን እንደ ቡድን አድርጎ ይናገራል። (See: Forms of You)

ድምፁን ታዘዝ

እዚህ ጋ “ድምፅ” እግዚአብሔር የሚናገረውን ያመለክታል። አ.ት፡ “እርሱ የሚለውን ታዘዝ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከእርሱ ጋር እንድትጣበቅ

“በእርሱ ላይ እንድትተማመን”

እርሱ ሕይወትህና የቀኖችህ ርዝመት ነውና

እነዚህ ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸውና እግዚአብሔርን የሚገልጹ ፈሊጣዊ አነጋገሮች ሲሆኑ ሕይወትን የሚሰጥና የሰዎችን የሕይወት ዘመን የሚወስን እርሱ መሆኑን አጽንዖት ይሰጣሉ። አ.ት፡ “ረጅም ሕይወት እንድትኖር የሚያስችልህ እግዚአብሔር ብቻ ነው” (Doublet እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ለአባቶቻችሁ የማለውን

ሞላላው ሊሞላ ይችላል። አ.ት፡ “ለአባቶቻችሁ ሊሰጣችሁ ምሏል” (See: Ellipsis)