am_tn/deu/30/17.md

669 B

ልብህ ቢመለስ -- ይልቱንም ቢማረክና ለሌሎች አማልክት ቢሰግድና ቢያመልካቸው

እዚህ ጋ “ልብ” የሚያመለክተው ሙሉውን ሰው ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ለእግዚአብሔር ያለህን ታማኝነት ብታቆም -- እና በምድሪቱ የሚኖሩ ሰዎች እንድትሰግድና ሌሎች አማልክትን እንድታመልክ ቢያባብሉህ” (Synecdoche እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ዛሬ ለአንተ -- ቀኖችህ እንደማይረዝሙ

x