am_tn/deu/30/09.md

525 B

የእጅህን ሥራ

እዚህ ጋ “እጅ” የሚያመለክተው ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “በምትሠራው ሥራ ሁሉ” (See: Synecdoche)

በሰውነትህ ፍሬ -- በከብቶችህ ፍሬ -- በመሬትህ ፍሬ

እነዚህ ሦስት ሐረጎች “በልጆች -- በጥጆች -- በሰብሎች” ለሚለው የአነጋገር ዘይቤ ናቸው። እነዚህን ቃላት በዘዳግም 28፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።