am_tn/deu/29/29.md

531 B

ምስጢር የሆኑት ነገሮች የአምላካችን የእግዚአብሔር ብቻ ናቸው

“አምላካችን እግዚአብሔር ያልገለጣቸውና እርሱ ብቻ የሚያውቃቸው አንዳንድ ነገሮች”

የተገለጡት

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እርሱ የገለጣቸው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የዚህን ሕግ ቃሎች በሙሉ እንድናደርጋቸው

x