am_tn/deu/29/12.md

425 B

አምላክህ እግዚአብሔር ዛሬ ከአንተ ጋር በመሓላ ወደሚያደርገው ወደ አምላክህ ወደ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ለመግባት

“በቃል ኪዳኑ ልትስማማ እና አምላክህ እግዚአብሔር የሚያዝህን ሁሉ ለመታዘዝ እንድትምል”

ለራሱ ሕዝብ

“ለእርሱ ብቻ የሚሆን የሕዝብ ወገን”