am_tn/deu/29/10.md

733 B

በሰፈርህ ውስጥ በመካከልህ -- እንጨትህን -- ውሃህን

ሙሴ ለእስራኤላውያን እንደ አንድ ሰው አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ “አንተ’ እና “የአንተ” የሚሉት ቃላት እዚህ ጋ ነጠላ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)

በሰፍርህ ያሉ መጻተኞች፣ ከእርሱም እንጨት የሚቆርጡልህና ውሃ የሚቀዱልህ

በእስራኤላውያን መካከል ብዙ መጻተኞች ነበሩ። አ.ት፡ “በሰፈርህ ውስጥ በመካከልህ የሚኖሩ መጻተኞች፣ ከእነርሱ እንጨት የሚቆርጡልህ ውሃ የሚቀዱልህ” (See: Generic Noun Phrases)