749 B
749 B
የሐሴቦን ንጉሥ ሴዎን እና የባሳን ንጉሥ ዐግ
እነዚህን ስሞች በዘዳግም 1፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።
በእኛ ላይ መጡብን
እዚህ ጋ “በእኛ ላይ” የሚያመለክተው ሙሴንና የእስራኤልን ሕዝብ ነው። (See: Inclusive “We”)
የዚህን ቃል ኪዳን ቃላት ጠብቁ፣ አድርጓቸውም
እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚሉት ተመሳሳይ ነገር ሲሆን ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት መታዘዝ እንዳለባቸው አጽንዖት ይሰጣሉ። አ.ት፡ “የዚህን ቃል ኪዳን ቃሎች ሁሉ ታዘዙ” (See: Parallelism)