am_tn/deu/28/63.md

2.0 KiB

እግዚአብሔር በእናንተ ደስ ብሎት ነበር -- እናንተን በማብዛት -- እንድትደመሰሱና እንድትጠፉ በማድረግ በእናንተ ደስ ይለዋል። -- ትነቀላላችሁ።

ሙሴ ለእስራኤላውያን እንደ ቡድን አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ “አንተ” የሚልበት አገባብ ሁሉ ብዙ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)

እግዚአብሔር ለእናንተ መልካም በማድረግና እናንተን በማብዛት ደስ ተሰኝቶባችሁ ነበር

“እግዚአብሔር ለእናንተ መልካም በማድረግና እንድትበዙ በማድረግ ተደስቶ ነበር"

እንድትደመሰሱ በማድረግ በእናንተ ደስ ይለዋል

“እንድትሞቱ በማድረግ ደስ ይለዋል”

ከምትወርሳት ምድር ትነቀላለህ

ሕዝቡ ፍራፍሬ የሆኑ ይመስል እግዚአብሔር እንደ ቁጥቋጦ እንደሚነቅላቸው ለመናገር ሙሴ ዘይቤአዊ አነጋገርን ይጠቀማል። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ልትወርሱ ከምትገቡባት ምድር ያስወግዳችኋል” (ዘይቤአዊ አነጋገር እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በምትሄድበት -- ይበትንሃል -- ታመልካለህ -- የማታውቃቸውን -- አንተም ሆንክ አባቶችህ

ሙሴ ለእስራኤላውያን እንደ ቡድን አድርጎ ይናገራቸዋል፣ ስለዚህ እዚህ ጋ “አንተ” እና “የአንተ” የሚሉት ቃላት ብዙ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)

ከአንደኛው የምድር ጫፍ እስከ ሌላኛው የምድር ጫፍ

እነዚህ ሁለት ጽንፎች በአንድነት በምድር ላይ በሁሉም ስፍራ ማለት ነው። አ.ት፡ “በምድር ሁሉ” ወይም “በምድር ሁሉ ላይ” (See: Merism)