am_tn/deu/28/58.md

943 B

የተጻፉትን

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እኔ የጻፍኩትን” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ይህ የአምላክህ የእግዚአብሔር ታላቅና አስፈሪ ስም

እዚህ ጋ “ስም” የተባለው ፈሊጣዊ አነጋገር ራሱን እግዚአብሔርን ያመለክታል። አ.ት፡ “ታላቅና አስፈሪ የሆነው አምላክህ እግዚአብሔር” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር በአንተና በዘርህ ላይ አስከፊ መቅሠፍት ያደርግብሃል

“እግዚአብሔር በአንተና በዘርህ ላይ አስከፊ መቅሰፍት ይልካል” ወይም “እግዚአብሔር አንተንና ዘሮችህን በአስከፊ መቅሰፍቶች እንድትሰቃዩ ያደርጋል”