am_tn/deu/28/54.md

645 B

በመካከላችሁ ደግና በጣም ርኅሩኅ የሆነው እርሱ

“በመካከላችሁ ደግና በጣም ርኅሩኅ የሆነ ማነው? እርሱም እንኳን--”። ሙሴ የሚለው፣ አንድ ሰው ልጆቻቸውን ይበላሉ ብሎ የሚገምታቸው ብቻ ሳይሆኑ የመጨረሻዎቹ ይሆናሉ ብሎ የሚገምታቸውም እንኳን እነርሱ ልጆቻቸውን ይበላሉ።

የከተማህ በሮች ሁሉ

እዚህ ጋ “የከተማ በሮች” የሚወክሉት ከተሞቹን ራሳቸውን ነው። አ.ት፡ “ከተሞችህ በሙሉ” (See: Synecdoche)