am_tn/deu/28/52.md

1010 B

አንተን በከተማህ በሮች ሁሉ

እዚህ ጋ “የከተማ በሮች” የሚወክሉት ከተማን ነው። አ.ት፡ “ከተሞችህን” (See: Synecdoche)

የገዛ ሰውነትህን ፍሬ፣ የወንድና የሴት ልጆችህን ሥጋ

እዚህ ጋ “የወንድና የሴት ልጆችህን ሥጋ” የሚለው “የገዛ ሰውነትህን ፍሬ” የሚለውን ዘይቤአዊ አነጋገር ያብራራል። የጠላት ሰራዊት ከተማቸውን ከከበበ በኋላ ሕዝቡ የገዛ ልጆቻቸውን እስኪበሉ ድረስ ይራባሉ። (ዘይቤአዊ አነጋገር እና Parallelism የሚለውን ተመልከት)

የገዛ ሰውነትህን ፍሬ

ይህ የሚናገረው በወላጆቻቸው ሰውነት የተመረቱ ፍሬዎች በሚመስሉበት ሁኔታ ስለ ልጆች ነው። አ.ት፡ “የገዛ ራሳችሁ ልጆች” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)