am_tn/deu/28/49.md

1.3 KiB

ከሩቅ፣ ከምድር ጥግ

ሁለቱም ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆኑ ጠላት ከእስራኤል እጅግ ሩቅ ከሆነ ሀገር እንደሚመጡ አጽንዖት ይሰጣሉ። (See: Doublet)

ከምድር ጥግ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ስለ እርሱ ከማታውቀው ስፍራ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ንስር ወደ ግዳዩ እንደሚበር

ይህ ማለት ጠላት በድንገት ስለሚመጣ እስራኤላውያን ሊያስቆሟቸው አይችሉም። (See: Simile)

አዛውንቶችን የማያከብርና ርኅራኄ የሌለው፣ ቁጡ ፊት ያለው ሀገር

“ሀገር” የሚለው ቃል የዚያን ሀገር ሕዝብ የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ቁጡ ፊት ያለው፣ አዛውንቶችን የማያከብርና ርኅራኄ የሌለው ሕዝብ ሀገር”

እስክትጠፋ ድረስ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እስኪያጠፉህ ድረስ” ወይም “ምንም ነገር እስከማያስቀሩልህ ድረስ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)