am_tn/deu/28/47.md

375 B

በደስታና በልብ ሐሴት

እዚህ ጋ “በደስታ” እና “በልብ ሐሴት” ማለት ትርጉማቸው አንድ ነው። ሕዝቡ እግዚአብሔርን ለማምለክ እጅግ ደስ ይላቸው እንደነበረ አጽንዖት ይሰጣሉ። (See: Doublet)

በአንገትህ ላይ የብረት ቀንበር ያደርጋል

x