am_tn/deu/28/42.md

1018 B

መጻተኛው -- እርሱ -- ለእርሱ

ይህ ማንነቱ የታወቀ መጻተኛ አይደለም፣ ነገር ግን በጥቅሉ መጻተኞችን ያመለክታል። አ.ት፡ “መጻተኞች የሆኑ -- እነርሱ -- ለእነርሱ” (See: Generic Noun Phrases)

ከአንተ በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አንተ ራስህ ዝቅ ዝቅ እያልክ ትመጣለህ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ የሚለው ከእስራኤላውያን የበለጠ ኃይል፣ ገንዘብና ክብር መጻተኞች ይኖራቸዋል ነው። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እርሱ ራስ ይሆናል፣ አንተ ጅራት ትሆናለህ

ይህ ማለት መጻተኞች ከእስራኤላውያን የበለጠ ኃይልና ሥልጣን ይኖራቸዋል። በዘዳግም 28፡13 ተመሳሳዩን ሐረግ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)