am_tn/deu/28/40.md

645 B

ነገር ግን ምንም ዘይት በራስህ ላይ አትቀባም

ሰዎች የቆዳቸውን ጤና ለመጠበቅ የወይራ ዘይት ይቀቡ ነበር።

የወይራ ዛፎችህ ፍሬአቸውን ያረግፋሉ

ፍሬው ከመብሰሉ በፊት እንደሚረግፍ ግልጽ ማድረግ ያስፈልግህ ይሆናል። አ.ት፡ “ፍሬው ከመብሰሉ በፊት የወይራ ዛፎችህ ፍሬአቸውን ያረግፋሉ” ወይም “የወይራው ፍሬዎች ከመብሰላቸው በፊት ከወይራ ዛፎችህ ላይ ይወድቃሉ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)