am_tn/deu/28/36.md

776 B

እግዚአብሔር በሚወስድህ ሕዝቦች ሁሉ መካከል ጥላቻ፣ ምሳሌና መሳለቂያ

እዚህ ጋ “ምስሌ” እና “መሳለቂያ” የሚሉት ቃላት በመሠረቱ ትርጉማቸው አንድ ነው። ይህ እንደ አዲስ ዐረፍተ ነገር ተደርጎ መተርጎም ይችላል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር በሚልክህ ስፍራ ሕዝቡ የጥላቻ፣ ስለ አንተም ምሳሌና መሳለቂያን ያደርጋል” ወይም “እግዚአብሔር ከጥላቻ የተነሣ ወደሚስቁብህና ወደሚቀልዱብህ ሕዝቦች ይልክሃል” (See: Doublet)

መሳለቂያ

ሰዎች ሌሎችን ለማሳፈር የሚጠቀሙበት ቃል ወይም ሐረግ