am_tn/deu/28/33.md

1.1 KiB

ሀገር

እዚህ ጋ “ሀገር” የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር የሀገሩ ሕዝብ ማለት ነው። አ.ት፡ “የሀገሩ ሕዝብ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ሁልጊዜ የተጨቆንክና የተረገጥክ ትሆናለህ

“የተጨቆንክ” እና “የተረገጥክ” የሚሉት ቃላት መሠረታዊ ትርጉማቸው አንድ ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ሁልጊዜ ይጨቁኗችኋል፣ ይረግጧችኋልም” ወይም “ባለማቋረጥ ይጨቁኗችኋል” (Doublet እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የሚሆነውን በማየት ታብዳለህ

“የምታየው እንድታብድ ያደርግሃል”

ልትድን በማትችልበት

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንም መፈወስ በማይችልበት” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)