am_tn/deu/28/30.md

981 B

በዐይንህ ፊት በሬህ ይታረዳል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው በሬህን ሲያርደው ታያለህ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በፊትህ አህያህ በግድ ይወሰድብሃል፣ አይመለስልህም

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው አህያህን በጉልበት ይወስድብሃል፣ አይመልስልህምም” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በጎችህ ለጠላቶችህ ይሰጣሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በጎችህን ለጠላቶችህ እሰጣቸዋለሁ” ወይም “ጠላቶችህ በጎችህን እንዲወስዱ እፈቅድላቸዋለሁ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)