am_tn/deu/28/27.md

1.1 KiB

የግብፅን ዕባጭ

“ግብፃውያንን በረገምኩበት በዚያው የቆዳ በሽታ”

ዕባጭ -- የቆላ ቁስል፣ የደም በሽታና እከክ

እነዚህ ልዩ ልዩ ዓይነት የቆዳ በሽታዎች ናቸው።

ልትድን የማትችልበትን

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ማንም ሊፈውስህ የማይችለውን” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ዐይነ ሥውር በጨለማ በዳበሳ እንደሚሄድ በእኩለ ቀን በዳበሳ ትሄዳለህ

“በእኩለ ቀን እንኳን በዳበሳ እንደሚሄዱ እንደ ዐይነ ሥውራን ትሆናለህ”። እያንዳንዱ በሕይወቱ በሚደሰትበት ጊዜ እንኳን እስራኤላውያን አስቸጋሪ ሕይወት ይኖራቸዋል። (See: Simile)

ሁልጊዜ የተጨቆንክና የተዘረፍክ ትሆናለህ

“የበረቱ ሕዝቦች ሁልጊዜ ይጨቁኑሃል፣ ይዘርፉሃልም”