am_tn/deu/28/20.md

821 B

እርግማን፣ መደናገር፣ እና ተግሳጽ

“እልቂት፣ ፍርሀት እና መሳቀቅ”

እጅህን በምታኖርበት ሁሉ ላይ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “በምትሠራው ነገር ሁሉ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እስክትጠፋ ድረስ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ጠላቶችህ እስኪያጠፉህ ድረስ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ይጣበቅብሃል

“በአንተ ላይ ይኖራል”

እኔን ትተኸኛል

እዚህ ጋ “እኔን” የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው።

ይጣበቅብሃል

“በአንተ ላይ ይኖራል”