am_tn/deu/28/15.md

1.2 KiB

ነገር ግን ባትታዘዝ

እዚህ ጋ ሙሴ ሕዝቡ ባይታዘዙ የሚደርስባቸውን እርግማን መዘርዘር ይጀምራል።

የአምላክህ የእግዚአብሔር ድምፅ

እዚህ ጋ “የእግዚአብሔር ድምፅ” የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉሙ እግዚአብሔር የሚናገረው ማለት ነው። አ.ት፡ “አምላክህ እግዚአብሔር የሚናገረው” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ከዚያም እነዚህ እርግማኖች ሁሉ ይመጡብሃል፣ ይደርሱብሃል

ሙሴ እርግማኖቹን የሚገልጻቸው በድንገት እንደሚያጠቃቸው ወይም አሳዶ እንደሚይዛቸው ሰው አድርጎ ነው። አ.ት፡ “ፈጽሞ በምትደነቅበት ሁኔታ እግዚአብሔር ይረግምሃል፣ ይህም አንተን ከሚረግምበት ከእርግማኑ ማምለጥ በማትችሉበት ሁኔታ ነ፞ው” (ዘይቤአዊ አነጋገር እና ሰውኛ የሚለውን ተመልከት)

ይመጡብሃል፣ ይደርሱብሃል

ይህንን በዘዳግም 28፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።