am_tn/deu/28/11.md

921 B

በአካልህ ፍሬ፣ በከብቶችህ ፍሬ፣ በመሬትህ ፍሬ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። እነዚህን ቃላት በዘዳግም 28፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት። አ.ት፡ “በልጆች፣ እንስሳትና ሰብል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከሰማይ መጋዘኑ

ሙሴ ዝናቡን የሚያስቀምጥባቸው ሕንጻዎች በሚመስሉበት መልኩ ዝናብ ስለሚያዘንቡ ደመናት ይናገራል። አ.ት፡ “ደመናት” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በትክክለኛው ጊዜ

“ሰብሎች በሚፈልጉት ጊዜ”

የእጆችህ ሥራ ሁሉ

“እጅ” የሚለው ቃል የሙሉው ሰው ተምሳሌት ነው። አ.ት፡ “የምትሠራው ሥራ ሁሉ” (See: Synec- doche)