am_tn/deu/27/15.md

737 B

በድብቅ የሚያቆም ያ ሰው የተረገመ ይሁን

ይህ ሌዋዊው ለእስራኤል ሕዝብ በሙሉ ጮክ ብሎ የሚያደርገው ንግግር ነው። ይህ ንግግር በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “በድብቅ የሚያቆመውን ሰው እግዚአብሔር ይርገመው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የባለሙያ እጅ የሠራውን

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ሰው የሠራው አንድ ነገር” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ባለሙያ

ነገሮችን ጥሩ አድርጎ መሥራት የሚያውቅ ሰው