am_tn/deu/27/09.md

565 B

የአምላክህን የእግዚአብሔርን ድምፅ ታዘዝ

እዚህ ጋ “የእግዚአብሔር ድምፅ” የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር እርሱ የሚናገረውን ያመለክታል። አ.ት፡ “አምላክህ እግዚአብሔር የሚናገረውን ታዘዝ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እኔ የማዝህን

ሙሴ እያዘዘ ነው። ሌዋውያኑ ከሙሴ ጋር በመስማማት በዚያ ይገኛሉ፣ ሆኖም የሚናገረው እርሱ ብቻ ነው።