am_tn/deu/27/06.md

436 B

ባልተጠረቡ ድንጋዮች

ማንም በብረት መሣሪያ ያልጠረባቸው በተፈጥሮ ቅርጻቸው ያሉ ድንጋዮች

በድንጋዮቹ ላይ ጻፍባቸው

ይህ በኖራ ተቀብተው በጌባል ተራራ ላይ የሚቆሙትን ድንጋዮች ያመለክታል። ይህንን በዘዳግም 27፡12 እና 27፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።