am_tn/deu/27/04.md

1.2 KiB

እኔ የማዝህን -- ስትሻገር -- አስቀምጥ

ሙሴ ለእስራኤላውያን የሚናገረው እንደ ቡድን አድርጎ ነው፣ ስለዚህ “አንተ” የሚልበት አገባብና “አስቀምጥ” የሚለው ትዕዛዝ ብዙ ቁጥር ነው። (See: Forms of You)

በኖራ ቅባው

“ቅባቸው” ወይም “ልትጽፍባቸው እንዲያስችሉህ አድርግ”። ይህንን በዘዳግም 27፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

የጌባል ተራራ

ይህ በሴኬም አቅራቢያ የሚገኝ ተራራ ነው። እርሱን በዘዳግም 11፡29 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ድንጋዮቹን ለመጥረብ ምንም ዓይነት የብረት መሣሪያ አትጠቀም

ይህ ድንጋዮቹን በማለስለስ በተሻለ ሁኔታ በአንድ ላይ እንዲገጣጠሙ ለማድረግ የሚያገለግሉ መሮዎችን ያመለክታል። የዚህ አነጋገር ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “የመሠዊያውን ድንጋዮች በብረት መሣሪያ አትጥረባቸው” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)