am_tn/deu/26/12.md

1.2 KiB

በሦስተኛው ዓመት

ይህ “ሦስተኛ” የሦስት ደረጃን አመልካች ቁጥር ነው። የእስራኤል ሕዝብ በየሦስት ዓመቱ ከአዝመራው አንድ አሥረኛውን ለድኾች ይሰጡ ነበር። (ደረጃን አመልካች ቁጥር የሚለውን ተመልከት)

አባቶቻቸውን ያጡ

እነዚህ ሁለቱም ወላጆቻቸው የሞቱባቸውና የሚንከባከባቸው ዘመድ የሌላቸው ልጆች ናቸው።

መበለት

ይህ ማለት ባል የሞተባትና በእርጅናዋ ጊዜ የሚንከባከብ ልጅ የሌላት ሴት ማለት ነው።

በከተማህ በሮች ውስጥ ብላ፣ ጥገብም

እዚህ ጋ “በሮች” ማለት መንደሮች ወይም ከተሞች ማለት ነው። አ.ት፡ “እነዚያ በመንደርህ ውስጥ የሚኖሩት የሚበሉት በቂ ምግብ እንዲኖራችው” (See: Synecdoche)

ከ -- አውጥቻችኋለሁ

እነዚህ እስራኤላዊው እንዲለው የሚጠበቅበት የሌላው አነጋገር የመጀመሪያ ቃላት ናቸው።

አልረሳኋቸውም

ይህ ማለት የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት በሙሉ ታዟል።