am_tn/deu/26/10.md

490 B

ከአዝመራው የመጀመሪያውን

“ከአዝመራው የመጀመሪያውን ፍሬ” ወይም “ከአዝመራው የመጀመሪያውን ሰብል”

አስቀምጠው

“ቅርጫቱን አስቀምጠው”

አምላክህ እግዚአብሔር ባደረገልህ መልካም ነገር ሁሉ ደስ ይበልህ

“አምላክህ እግዚአብሔር ስላደረገልህ መልካም ነገሮች ሁሉ ደስ ይበልህ፣ አመስግንም”