am_tn/deu/26/01.md

341 B

ከመጀመሪያው ምርትህ ሁሉ ጥቂቱን

“ከምርትህ በኩራት ጥቂቱን” ወይም “ከመጀመሪያው የሰብል ምርትህ ጥቂቱን”። ይህ “መጀመሪያ” የአንድ ደረጃን ማሳያ ቁጥር ነው። (ደረጃን ማሳያ ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)