am_tn/deu/25/15.md

705 B

ልክና ተገቢ

“ትክክል እና አግባብነት ያለው”

ሚዛን -- መለኪያ

እነዚህን ቃላት በዘዳግም 25፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።

ቀኖችህ እንዲረዝሙ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ረጅም ዘመን እንድትኖር” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እንደዚህ ያሉትን ነገሮች ለሚያደርጉ፣ በእምነት አጉዳይነት ለሚያደርጉ ሁሉ

“የተለያየ መጠን ያላቸውን ሚዛኖችና መለኪያዎችን በመጠቀም ሰዎችን የሚያጭበረብሩ ሁሉ”