am_tn/deu/25/13.md

1.6 KiB

በቦርሳህ ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ የተለያዩ ሚዛኖች አይኑሩህ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። በተጨማሪም የሚታወቀውን መረጃ ግልጽ ማድረግ ትችላለህ። አ.ት፡ “ነገሮችን በምትገዛበት ጊዜ ከምትናገረው የሚበልጥን ሚዛን በመጠቀም፣ በምትሸጥበት ጊዜ ደግሞ ከምትናገረው ያነሰ ሚዛን በመጠቀም ሰዎችን አታጭበርብር” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information and Ellipsis)

ሚዛኖች

ሚዛኖች አንድ ነገር ምን ያህል እንደሚከብድ ለማወቅ መለኪያው ላይ የሚቀመጡ ድንጋዮች ነበሩ

በቤትህ ውስጥ ትልቅና ትንሽ የሆኑ የተለያዩ ሚዛኖች አይኑሩህ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ በተጨማሪም፣ የሚታወቀውን መረጃ ግልጽ ልታደርገው ትችላለህ። አ.ት፡ “ነገሮችን በምትገዛበት ጊዜ ከምትናገረው የሚበልጥ መለኪያ በመጠቀም፣ እንዲሁም በምትሸጥበት ጊዜ ከምትናገረው የሚያንስ መለኪያ በመጠቀም ሰዎችን ማጭበርበር የለብህም። (See: Assumed Knowledge and Implicit Information and Ellipsis)

መለኪያዎች

መለኪያ አንድ ነገር ምን ያህል እንደሆነ የሚለካበት ቅርጫት ወይም ሌላ መያዣ ነበር።