am_tn/deu/25/07.md

888 B

ወደ በሩ ወደ ሽማግሌዎች ትሂድ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ሽማግሌዎች በጉዳዮች ላይ ወደሚዳኙበት ወደ ከተማው በር ትሂድ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ለወንድሙ ስም ለማቆም እምቢ ቢል

እዚህ ጋ “ስም” የሚያመለክተው በተወላጆቹ አማካይነት የአንድን ሰው መታሰቢያ ነው። አ.ት፡ “ለወንድሙ ወንድ ልጅ ለመስጠት እምቢ ቢል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የዋርሳነቱን ተግባር አልፈጸመልኝም

“እኔን በማግባት ከዋርሳ የሚጠበቅበትን ተግባር አልፈጸመም”

ልወስዳት አልፈልግም

“ላገባት አልፈልግም”