am_tn/deu/25/03.md

1.2 KiB

ዳኛው አርባ ግርፋት ሊሰጠው ይችላል

“ዳኛው በደለኛውን ሰው 40 ጊዜ እንዲገርፉት ሊነግራቸው ይችላል” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ሆኖም ከዚያ ቁጥር መብለጥ አይኖርበትም

“ሆኖም ዳኛው ከ40 ጊዜ በላይ እንዲገረፍ ማዘዝ አይኖርበትም”

ከዚያ ቁጥር ካለፈና ተጨማሪ ግርፋት የሚገርፈው ከሆነ

“ዳኛው ከ40 ጊዜ በላይ እንዲገርፉት የሚያዛቸው ከሆነ”

ያን ጊዜ እስራኤላዊው ወንድምህ በዐይኖችህ ፊት የተዋረደ ይሆናል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ያን ጊዜ በእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ፊት እስራኤላዊውን ወንድምህን ያዋርደዋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በዐይኖችህ ፊት የተዋረደ ይሆናል

እዚህ ጋ ስለሚያዩት ነገር አጽንዖት ለመስጠት ሕዝቡ በ “ዐይኖቻቸው” ተወክለዋል። አ.ት፡ “ተዋርዷል፣ እናንተ ሁላችሁም አይታችሁታል” (See: Synecdoche)