am_tn/deu/25/01.md

654 B

በደለኛው ሰው መገረፍ የሚገባው ከሆነ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ዳኛው በደለኛውን ሰው እንዲገርፉት ካዘዛቸው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በፊቱ ይገረፍ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ሲገርፉት ያያቸዋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ስለ ወንጀሉ የታዘዘውን የግርፋት ቁጥር

“ስላደረገው ክፉ ሥራ ባዘዘው ቁጥር ልክ”