am_tn/deu/24/21.md

734 B

የቀረው ለመጻተኞች፣ አባቶቻቸውን ላጡ ልጆች እና ለመበለቶች ይሆናል

“የማትለቅመው የወይን ፍሬ ለመጻተኛው፣ አባቱን ላጣውና ለመበለቲቱ ይሆናል”

ለመጻተኞች፣ አባቶቻቸውን ላጡ ልጆች እና ለመበለቶች ይሆናል

እነዚህ የሚያመለክቱት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ነው። አ.ት፡ “ለመጻተኞች፣ ወላጆቻቸውን ላጡና ለመበለቶች” (See: Generic Noun Phrases)

ትዝ ይበልህ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “አስታውስ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)