am_tn/deu/24/16.md

1017 B

ወላጆች ስለ ልጆቻቸው አይገደሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ከልጆቻቸው አንዱ ባደረገው ክፉ ነገር ምክንያት ወላጆችን አትግደል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

እንዲሁም ልጆች ስለ ወላጆቻቸው አይገደሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ወላጆቻቸው ባደረጉት ክፉ ነገር ምክንያት ልጆቻቸው አይገደሉ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

እያንዳንዱ ስለ ገዛ ራሱ ኃጢአት ይገደል

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድን ሰው መግደል የሚኖርብህ እርሱ ራሱ ባደረገው ክፉ ነገር ምክንያት ብቻ ነው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)