am_tn/deu/24/08.md

1.9 KiB

አምላክህ እግዚአብሔር -- ትዝ ይበልህ -- ጥንቃቄ አድርግ -- በጥንቃቄ ጠብቅ

እዚህ ጋ ሙሴ እንደ አንድ ሰው አድርጎ ለእስራኤላውያን ይናገራል፣ ስለዚህ “አንተ” እና “የአንተ” የሚሉት ቃላትና “ጥንቃቄ አድርግ” እና “ትዝ ይበልህ” የሚሉት ትዕዛዛት ነጠላ ቁጥሮች ናቸው። (See: Forms of You)

የትኛውንም ለምጽ በሚመለከት ጥንቃቄ አድርግ

“የምትሠቃየው በለምጽ እንደሆነ ልብ በል” ወይም “ለምጽ ይኖርብህ እንደሆነ ልብ በል”

ካህናቱና ሌዋውያኑ የሚያስተምሩህን ለአንተ የተሰጠህን እያንዳንዱን መመሪያ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “የሰጠሁህን መመሪያዎች በሙሉና ሌዋውያን የሆኑት ካህናቱ እንድታደርገው የሚያስተምሩህን” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

የሚያስተምሩህን -- እንድታደርገው -- ከግብፅ ከወጣችሁ

እዚህ ጋ ሙሴ ለእስራኤላውያን የሚናገረው እንደ ቡድን ነው፣ ስለዚህ “አንተ” የሚሉት እነዚህ አገባቦች ብዙ ቁጥር ናቸው። (See: Forms of You)

እኔ እንዳዘዝኳቸው ታደርጋለህ

“እኔ እንዳዘዝኳቸው በትክክል ስለማድረግህ እርግጠኛ ሁን”

እንዳዘዝኳቸው

“እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሌዋውያን የሆኑትን ካህናት ነው።

ትዝ ይበልህ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “(የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከግብፅ በመውጣት ላይ እያለህ

“ግብፅን ስትለቅ በነበረበት ጊዜ”