am_tn/deu/24/07.md

1.2 KiB

አንድ ሰው ተጠልፎ ቢገን

ይህ የአነጋገር ዘይቤ “አንድ ሰው ቢጠለፍ” እንደማለት ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው ሲጠልፍ ብታገኘው” (የአነጋገር ዘይቤ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

መጥለፍ

አንድን ንጹሕ ሰው ኃይልን በመጠቀም ከቤቱ ወስዶ ማሰር ነው

በእስራኤል ሕዝብ መካከል ከወንድሞቹ አንዱን

“የትኛውንም እስራኤላዊ ወንድሙን”

ያ ሌባ ይሙት

“ከዚያም ሌሎች እስራኤላውያን ያንን ሌባ ስለድርጊቱ በመግደል ይቅጡት”

ክፉን ከመካከልህ ታስወግዳለህ

“ክፉ” የሚለው ቅጽል እንደ ስማዊ ሐረግ ሆኖ ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ይህንን ክፉ ነገር ያደረገውን ሰው ከእስራኤላውያን መካከል አስወግደው” ወይም “ይህንን ክፉ ሰው አስወግደው” (ስማዊ ቅጽል የሚለውን ተመልከት)