ወፍጮ
ክብደት ባላቸው ሁለት ክብ ድንጋዮች እህል በመፍጨት ዱቄት ለመሥራት የሚያስችል መሣሪያ
መጅ
ከወፍጮ ጋር ያለ የላይኛው ክብ ድንጋይ
ያ የሰውን ሕይወት በመያዣነት እንደመውሰድ ይሆናል
“ሕይወት” የሚለው ቃል አንድ ሰው ራሱን በሕይወት ለማቆየት የሚያስፈልገው ፈሊጣዊ አነጋገር ነው። አ.ት፡ “ሰውየው ለቤተሰቡ ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቀምበትን መውሰዱ ነውና” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)