am_tn/deu/24/05.md

610 B

አንድ ሰው አዲስ ሚስት በሚወስደበት ጊዜ

“አንድ ሰው በቅርቡ አንዲትን ሴት በሚያገባበት ጊዜ”

የጉልበት ሥራ ለመሥራት እንዲሄድም ቢሆን አይታዘዝ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ከቤቱ እንዲርቅና የትኛውንም ዓይነት ሥራ እንዲሠራ ማንም አያስገድደው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በቤቱ ለመሆን ነጻ ይሁን

“በቤቱ ለመኖር ነጻ ይሁን”