am_tn/deu/24/01.md

959 B

አንድ ሰው ሚስት ወስዶ በሚያገባበት ጊዜ

“ሚስት ወስዶ” እና “በሚያገባት” የሚሉት ሐረጎች ትርጉማቸው አንድ ነው። አ.ት፡ “አንድ ወንድ አንዲትን ሴት በሚያገባበት ጊዜ” (See: Doublet)

በዐይኖቹ ሞገስን ባታገኝ

እዚህ ጋ “ዐይኖች” የሚወክሉት ሙሉውን ሰው ነው። አ.ት፡ “እንደማይወዳት ከወሰነ” (See: Synecdoche)

አንዳች የሚመቸውን ነገር ስላላገኘባት

“በሆነ ምክንያት ከእርሱ ጋር ሊያቆያት ያለመፈለግ ውሳኔ አድርጓል”

የፍቺ ወረቀት ጽፎ ይስጣት

“ከዚህ በኋላ በጋብቻ ውስጥ እንደሌሉ የሚገልጽ ሕጋዊ ወረቀት ለሚስቱ ይስጣት”

ሄዳ የሌላ ሰው ሚስት እንድትሆን

“ሄዳ ሌላ ሰው እንድታገባ”