am_tn/deu/23/24.md

1.1 KiB

የምትፈልገውን ያህል ወይን መብላት ትችላለህ

“ከዚያም እስክትጠግብ ድረስ ወይን በመብላት መደሰት ትችላለህ”

ሆኖም በቅርጫትህ ውስጥ ምንም እንዳትጨምር

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ሆኖም ይዘህ ለመሄድ በከረጢትህ ውስጥ ምንም ወይን አትጨምር” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ወደ ባልንጀራህ የደረሰ ሰብል በምትገባበት ጊዜ

“ሰብሉ ባፈራበት የባልንጀራህ እርሻ መካከል በምታልፍበት ጊዜ”

እሸት መቅጠፍ ትችላለህ

“ከዚያም ከሰብሉ ፍሬ በእጅህ ወስደህ መብላት ትችላለህ”

ነገር ግን በደረሰው የባልንጀራህ ሰብል ላይ ማጭድ አታሳርፍበት

“ነገር ግን የባልንጀራህን የደረሰ ሰብል አጭደህ አትውሰድ”

ማጭድ

ገበሬዎች ስንዴ ለመሰብሰብ የሚጠቀሙበት ስለታም መሣሪያ