am_tn/deu/23/21.md

1.3 KiB

ለመፈጸም አትዘግይ

“ስእለትህን ለመፈጸም ረጅም ጊዜ አትውሰድ”

አምላክህ እግዚአብሔር በእርግጥ ከአንተ ይፈልገዋልና

“ምክንያቱም ስእለትህን ካልፈጸምክ አምላክህ እግዚአብሔር ይነቅፍሃል፣ ይቀጣሃልም”

ሳትሳል ብትቀር ግን ኃጢአት አይሆንብህም

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ካልተሳልክ ግን የምትፈጽመው ስእለት የለህምና ኃጢአት አትሠራም” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ከከንፈርህ የወጣውን

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “የተናገርከው ቃል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ለአምላክህ ለእግዚአብሔር እንደተሳልከው

“ታደርገው ዘንድ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የተሳልከውን ማንኛውንም ነገር”

በአንደበትህ ፈቅደህ ቃል የገባህበትን የትኛውንም ነገር

“ልታደርገው ስለፈለግህ ቃል ስትገባ ሰዎችህ የሰሙህን ነገር ሁሉ”

በአንደበትህ

“ስትናገር ሰዎች የሰሙህን”