811 B
811 B
ለእስራኤላዊ ወንድምህ በወለድ አታበድረው
“ለእስራኤላዊ ወንድምህ አንዳች ነገር ብታበድረው ካበደርከው በላይ እንዲመልስልህ አታድርገው”
በወለድ ማበደር
ለአንድ ሰው ማበደርና ያ ሰው ከተበደረው በላይ እንዲመልስ ማስገደድ
የገንዘብ ወለድ -- የትኛውም በወለድ የተሰጠ
“ለአንድ ሰው ገንዘብ፣ ምግብ ወይም የትኛውንም ነገር በምታበድርበት ጊዜ ወለድ አታስከፍለው”
እጅህን በምታሳርፍበት ሁሉ ላይ
ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “በምትሠራሁ ሁሉ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)