am_tn/deu/23/15.md

369 B

ከጌታው ያመለጠ ባሪያ

የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከሌላ ሀገር ከጌታው አምልጦ ወደ እስራኤል የመጣ ባሪያ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ከአንተ ጋር ይኑር

“ባሪያው በሕዝብህ መካከል ይኑር”